የቁጠባ አገልግሎት

መደበኛ የተቀማጭ ሂሳብ
Ordinary Saving Account

የመደበኛ ቁጠባ መጠን በጠቅላላ ጉባኤ የተወሰነ ለሁሉም እኩል የሆነ 500 ብር ነው፡፡
ተጨማሪ ያንብቡ

ለመኪና የሚቆጠብ
Car Saving

መኪና መግዛት የሚፈልጉ አባሎቻችን የሚቆጥቡት የቁጠባ አይነት ነው፡፡ በዚህ ቁጠባ አንድ አባል እስከ 2 ሚሊዮን ብር ድረስ መበደር ይችላል፡፡
ተጨማሪ ያንብቡ

ለቤት የሚቆጠብ
Home Saving

ቤት መግዛት የሚፈልጉ አባሎቻችን የሚቆጥቡት የቁጠባ አይነት ነው፡፡ በዚህ ቁጠባ አንድ አባል እስከ 3 ሚሊዮን ብር ድረስ መበደር ይችላል፡፡
ተጨማሪ ያንብቡ

የህጻናት የተቀማጭ ሂሳብ
Child Account

ለህጻናት የሚቆጠብ የተሸለ ወለድ የሚታሰብለት ተቀማጭ ሂሳብ
ተጨማሪ ያንብቡ

ወለድ አልባ ቁጠባ
Interest-free Saving

የወለድ ነፃ የቁጠባ አገልግሎት ለሚፈልጉ አባላት 0% ወለድ የሚታሰብበት የቁጠባ አማራጭ
ተጨማሪ ያንብቡ

የጊዜ ገደብ ቁጠባ
Fixed Time Deposit

ለተወሰነ የጊዜ ገደብ ከ9 በመቶ እሰከ 13.75 የተሻለ ወለድ በድርደር እና በስምምነት የሚቆጠብ
ተጨማሪ ያንብቡ

የክብረ በአል ቁጠባ
Holiday Saving

ለበዓል ወቅት ወጪዎች የሚሆን ገንዘብ የሚቆጥቡበት
ተጨማሪ ያንብቡ

የትምህርት ቁጠባ
Education Saving

ለትምህርት ወጪዎችን ለመሸፈን የተዘጋጀ የቁጠባ አማራጭ
ተጨማሪ ያንብቡ

የብድር አገልግሎት

መደበኛ ብድር
Ordinary Loan

3/ሶስት ወር/ በተከታታይ የሚበደረውን 10 % መደበኛ ቁጠባ የቆጠበ እና 5% እጣ የገዛ አባል መደበኛ ብድር የሚያገኝ ሲሆን የብድር ጣራው 120‚000.00 ሲሆን የመመለሻ ጊዜው እስከ 48 ወራት ድረስ ይሆናል፡፡
ተጨማሪ ያንብቡ

የመኪና ብድር
Car Loan

የመኪና ብደር 12 - 16 ወር በተከታታይ የሚበደረውን 20 % መደበኛ ቁጠባ የቆጠበ እና 10% እጣ የገዛ አባል የመኪና ብድር የሚያገኝ ሲሆን የብድር ጣራው ከ 1,500,000.00 እስከ 2‚000‚000.00 ሲሆን የመመለሻ ጊዜው እስከ 120 ወራት ድረስ ይሆናል፡፡
ተጨማሪ ያንብቡ

የቤት ብድር
Home Loan

የቤት 16/አስራ ስድስት ወር/ በተከታታይ የሚበደረውን 15 % መደበኛ ቁጠባ የቆጠበ እና 10% እጣ የገዛ አባል የቤት ብድር የሚያገኝ ሲሆን የብድር ጣራው 3‚000‚000.00 ሲሆን የመመለሻ ጊዜው እስከ 120 ወራት ድረስ ይሆናል፡፡
ተጨማሪ ያንብቡ

ለግብር መክፈያ
For Tax Payment

ግብርዎን በወቅቱ እንዲከፍሉ የሚያግዝ የብድር አማራጭ
ተጨማሪ ያንብቡ

የትምህርት ብድር
Educational Loan

የከፍተኛ ትምህርት ወጪን ለመሸፈን የተዘጋጀ የብድር አማራጭ
ተጨማሪ ያንብቡ

የህክምና ብድር
Medical Loan

የህክምና ወጪን እንዲሸፍኑ የሚረዳ የብድር አይነት
ተጨማሪ ያንብቡ

ለማህበራዊ አገልግሎት
For Social Service

ልዩ የብድር አማራጭ ለማህበራዊ አገልግሎት
ተጨማሪ ያንብቡ

ለወጣት ስራ ፈጣሪዎች
For Entrepreneurs

ለወጣት ስራ ፈጣሪዎች የሚሰጥ ልዩ የብድር አማራጭ
ተጨማሪ ያንብቡ