አባል መሆን የሚችለው ማን ነው?

 • 1

  በሕግ መብቱ ያልተገደበ

 • 2

  ዕድሜው 18 ዓመት እና ከዚያ በላይ የሆነ

 • 3

  ከአባላት ጋር ተመሳሳይ ፍላጐትና ዓላማ ያለው

 • 4

  ጥሩ ባህሪን ኖሮት በኀብረት ሥራ ማኀበሩ መርህ እና እሴት የሚያምን

 • 5

  የመመዝገቢያ እና ዝቅተኛውን የዕጣ ክፍያ መክፈል የሚችል

 • 6

  የኅብረት ሥራ ማህበሩን የመተዳደሪያ ደንብ እና ልዩ ልዩ መመሪያ እና ደንቦችን የተቀበለ እና በሚሻሻልበት ወቅት በ15 ተከታታይ ቀናት በውስጥ ማስታወቂያ ከተለጠፈ ተፈፃሚነቱን የሚቀበል

 • 7

  በማኅበሩ ውስጥ በተለያዩ ኮሚቴዎች ሲመረጥ ያለ ክፍያ ለማገልገል ፈቃደኛ የሆነ

 • ሌሎች መስፈርቶች የማያሟላ የማኀበሩ ቅጥር ሠራተኛ ቢሆንም የህብረት ስራ ማኅበሩ አባል መሆን አይችልም።

መመዝገቢያ እና ወርሀዊ መደበኛ የቁጠባ መጠን ለሁሉም አንድ ነው።

አባል ለመሆን አንድ አባል የሚጠበቅበት መስፈርት

የአንድ እጣ ዋጋ

200 ብር

ዝቅተኛ የእጣ ግዥ መጠን 15

3000 ብር

ከፍተኛ የእጣ ግዥ መጠን 1200

የህብረት ስራ ማህበሩን ካፒታል 10% ድረስ

የመመዝገቢያ

1500 ብር

መደበኛ ወርሀዊ ቁጠባ ና ተጨማሪ እጣ

700 ብር
የየኛ የየቁጠባ እና ብድር ኃ/የተ/ኅብረት ሥራ ማኅበር አባል በመሆንዎ እነዚህን ጥቅሞች ያገኛሉ

ጥቅሞች

ብድር ባነስተኛ ወለድ ለእርሶ በሚመጥን መስፈርት ይወስዳሉ

በአመቱ መጨረሻ የትርፍ ተካፋይ ይሆናሉ

የድርጅት ባለቤት ይሆናሉ

የተለያዩ ስልጠና እድል ያገኛሉ