የኛ የቁጠባ እና ብድር ኃ/የተ/ኅብረት ሥራ ማኅበር

ስለ የኛ

የኛ የቁጠባ እና ብድር ኃ/የተ/ኅብረት ሥራ ማኅበር የቁጠባ ባኅሕልን ለማሳደግ የሀገሪቱ ኢኮኖሚ አሁን ከደረሰበት ደረጃ ጋር በተያያዘ በኢኮኖሚው ዘርፍ ጠንካራ ተዋናይ ሆኖ ለመገኘት ፣የሚያስፈልገውን የፋይናንስ ፍላጎት በጋአ ሆኖ ለማሟላት እንዲሁም የገንዘብ አጠቃቀምና አስተዳደር ችግሮችን በጋራ ለመፍታት ዓላማ ባደረጉ የኅብረተሰብ ክፍሎች የተቋቋመ ይኅብረት ሥራ ማኅበር ነው።

ማኅበሩ መንግስት ዜጎች የአካባቢያቸውንና የሀገሪቱን ተጨባጭ ማኅበራዊና ኢኮኖሚያዊ ችግሮችን በአካባቢያቸው አስተዳደራዊና ባሕላዊ ዘይቤ ጉልበታቸውን፣ ዕውቀታቸውንና ገንዘባቸውን ለጋራ ተጠቃሚነት፣ ዕድገትና ብልፅግና እንዲያውሉ እና የጋራ ችግሮቻቸውን በጋራ ኃላፊነት በሚመሯቸው ተቋማት በዘላቂነት እንዲፈቱ የሚያግዝ ማኅበር መስርተው መንቀሳቀስ እንደሚችሉ በአዋጅ ያስቀመጠውን አቅጣጫ ተከትሎ የተሰረተ ሲሆን ዋና ዓላማውም ከባንክ ሥርዓት የፋይናንስ ፍላጎታቸውን ሊያሟሉ ለማይችሉ የኅብረተሰብ ክፍሎች የገንዘብ አስተዳደርና አጠቃቀም ግንዛቤ በማስጨበጥ የቁጠባ ባሕልን ማሳደግ እና ለአባላት ምቹና አስተማማኝ የፋይናንስ አገልግሎቶችን መስጠት ነው።

ራዕይ

ጠንካራ የቁጠባ ባህልን በማሳደግ፣ የኢንቨስትመንት አማራጮችን በማስፋት እንዲሁም በኢኮኖሚ የበለጸገ ህብረተሰብን በመፍጠር፤ በ2027 በምስራቅ አፍሪካ ተቀዳሚ ፣ተመራጭ እና ተምሳሌት የሆነ የህብረት ስራ ማህበር መሆን ፡፡

ተልዕኮ

በቴክኖሎጂ የተደገፈ የአሰራር ስርአት በመዘርጋት ከአባላት የሚገኘውን ገንዘብ በቁጠባ መልክ በማሰባሰብ የገንዘብ ክምችት እንዲዳብር በማድረግ በጋራ ማደግን ፍላጎት ያደረገ የቁጠባ፣ ብድር እና ባንክ ነክ አገልግሎት በመስጠት የአባላትን የኑሮ ደረጃ በማሻሻል ለሃገራችን ማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ እድገት አስተዋጾ ማድረግ ፡፡

ዓላማ

የቁጠባ ባህልን በማሳደግ እና ለአባላት ምቹና አስተማማኝ የፋይናንስ አገልግሎቶችን መስጠት በባንክ ስርአት የፋይናንስ ፍላጎታቸውን ሊያሟሉ ለማይችሉ የህብረተሰብ ክፍሎችን አገልግሎት መስጠት 

የኛ የቁጠባ እና ብድር ኃ/የተ/ኅብረት ሥራ ማኅበር

የኛ ቡድን

yegna_logo
Mr. X Managing Director
yegna_logo
Mr. X Managing Director
yegna_logo
Mr. X Managing Director
yegna_logo
Mr. X Managing Director
yegna_logo
Mr. X Managing Director
yegna_logo
Mr. X Managing Director
ስለየኛ ምን ማወቅ ይፈልጋሉ

በተደጋጋሚ የሚጠየቁ ጥያቄዎች

የኛ የቁጠባ እና ብድር ኃ/የተ/ኅብረት ሥራ ማኅበር ማን ነው?